Open for Bidding
16 days remaining
Aluminum Ceiling
Construction
Bid Description
ለፌደራል ማረሚያ ቤት ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሎት የሚውል Aluminum Ceiling አቅርቦትና ገጠማ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት የተዘጋጀ የጨረታ ሰነድ
Bid Details
Location
Kality Total
Bid Type
Open
Opening Date
October 23, 2026
Requirements
Eligibility Requirements
ተጫራቾች በዘርፍ የተሰማሩ መሆኑን የሚገልፅ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ማስረጃ ፣ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣በጨረታ ለመሳተፍ የሚሰጥ የታደሰ የምስክር ወረቀት (ታክስ ክሊራንስ) እና የአገር ውስጥ ተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ ኮፒ ወዘተ….ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
Required Documents
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ሠነዱ በተጠቀሰው ብዛት እና ስፔስፍኬሽን መሠረት መሆን ይኖርበታል፡፡
- አንድ ተጫራች ለአንድ ዕቃ መወዳደር የሚችለው በአንድ ዓይነት ሞዴል/ብራንድ/ ብቻ ነው ፤ በአማራጭ የቀረበ ዋጋ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
Financial Requirements
ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ሠነዱ በተጠቀሰው ብዛት እና ስፔስፍኬሽን መሠረት መሆን ይኖርበታል፡፡
Submission Instructions
ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 200,000 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ CPO ወይም ከታወቀ ባንክ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Unconditional Bank Guarantee) ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
Submission Address
አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
www.dce.et /Email:-info@dce.com.et
ቃሊቲ ቶታል ዝቅ ብሎ የቀድሞ መ.ኮ.ድ ግቢ
Submission Deadline Time: 04:15 local time
Contact Information
Need Help with Your Bid Application?
Contact our procurement team for assistance